ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ አረፉ | ኢትዮጵያ | DW | 11.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ አረፉ

እዉቁ ኢትዮጵያዊ የስነ-ጥበብ ምሁር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሪት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ትንናት ከቀትር በኅላ በሰማንያ አመታቸዉ በድንገት ማረፋቸዉ ነዉ ዛሪ ይፋ የሆነዉ።

default

እዉቁ ኢትዮጵያዊ የስነ-ጥበብ ምሁር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሪት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ትንናት ከቀትር በኅላ በሰማንያ አመታቸዉ በድንገት ማረፋቸዉ ነዉ ዛሪ ይፋ የሆነዉ። አፈወርቅ ተክሌ ዘመናዊ ጥበብን ከኢትዮጵያ ቱፊታዊ ስነ-ጥበብ ጋር በማጣመር የሰሩዋቸዉ የቀለም ስራዎች በአለም ታዋቂነትን እንዲያገኙ አድርጎአቸዋል። በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የስነ-ጥበብ ትምህርት ዲፓርትመንት መምህራን እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሪት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን ለረጅም አመት ያቋቸዋል። አነጋግረናቸዉ ነበር!

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 11.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14br2
 • ቀን 11.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14br2