ሜርክልና የጀርመን መንግስት የወደፊት መርህ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 10.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ሜርክልና የጀርመን መንግስት የወደፊት መርህ

የጀርመንዋ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል የአዲሱን የጀርመን መንግስት የወደፊት መርህ ዛሬ ለሀገሪቱ ፓርላማ አቀረቡ ።

default

አንጌላ ሜርክል

ሜርክል ዛሬ ለፓርላማው ባሰሙት ንግግር በጥቅምት ወር አጋማሽ ላይ ስልጣን የተረከበው አዲሱ ጥምር መንግስት ዓለም ዓቀፉ የምጣኔ ሀብት ቀውስ በጀርመን ያስከተላቸውን ተፅኖዎች መወጣት እንደሚገባውም አስታውቀዋል ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ይልማ ሀይለሚካኤል/ሂሩት መለሰ/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic