«ማፊ» ማህሌት አፈወርቅ | ባህል | DW | 30.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

«ማፊ» ማህሌት አፈወርቅ

በርካታ ኢትዮጵያውያን «ማፊ» በሚለው መጠሪያዋ ያውቋታል ሙሉ ስሟ ማህሌት አፈወርቅ ነው። የልብስ ቅድ ባለሙያ፣ እንዲሁም የመድረክ ሰው ነች።

default

ሙኒክ/ጀርመን የተዘጋጀው የፋሽን ትርኢት

ማህሌት አፈወርቅ አዲስ አበባ ነው ተወልዳ ያደገችው። ወጣቷ ገና በልጅነቷ የልብስ ቅድ ዲዛይን ስራ አድናቂ ነበረች። ባለፈው ግንቦት ወር በሙኒክ/ጀርመን በተዘጋጀው የፋሽን ትርኢት ከአምስት ኢትዮጵያዊውያን የልብስ ቅድ ባለሙያዎች ወይም ዲዛይነርስ ጋር በመሆን ስራዎቿን አስተዋውቃለች። የወጣቶች መድረክ እንግዳ ነች። ዝግጅቱን ያድምጡ።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic