ማጓጓዣ ያጣዉ የርዳታ እህል | ኢትዮጵያ | DW | 05.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ማጓጓዣ ያጣዉ የርዳታ እህል

በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተገዛውን እህል ከተጨናነቀው የጅቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዙ ስራ እክል ገጥሞታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:38
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:38 ደቂቃ

ጅቡቲ እና የርዳታው እህል

በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተገዛውን እህል ከተጨናነቀው የጅቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዙ ስራ እክል ገጥሞታል። ችግሩን ለማቃለል ሥለሚወሰደዉ እርምጃ የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳዮች ባለሥልጣን ዋና ዳይሪክተር አቶ መኮንን አበራን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮኃንስ /እግዚአብሄር አነጋግሮ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።

ዮኃንስ /እግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic