ማዳጋስካር ከስልጣኑ ለውጥ በኋላ | ኢትዮጵያ | DW | 21.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ማዳጋስካር ከስልጣኑ ለውጥ በኋላ

የደሴቲቱ ማዳጋስካር ፕሬዚደንት ማርክ ራቫሎማናና

default

ስልጣናቸውን ለቀው አሁን የተቃዋሚው ቡድን መሪ አንድሬይ ራዦሊና ስልጣኑ ይዘዋል። የስልጣኑ ለውጥ ግን ህገ መንግስቱን የሚጻረር ነው በሚል ገና ዓለም አቀፍ እውቅና አላገኘም።

የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤትም ማደጋስካርን ከማንኛውም የህብረቱ የአባልነት ተሳትፎ ለጊዜው አግዷል።

AA/DW