ማዳጋስካር እና የገጠማት ውዝግብ | ኢትዮጵያ | DW | 30.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ማዳጋስካር እና የገጠማት ውዝግብ

የማዳጋስካር ፕሬዚደንት ማርክ ራቫሎማናና ከመዲናይቱ አንታናናሪቮ ከንቲባ ከአንድሬይ ራዦሊና ብርቱ ተቃውሞ ገጥሞአቸዋል። በዚሁ ሰበብ በከንቲባው ደጋፊዎችና በሀገሪቱ መንግስት ጸጥታ አስከባሪዎች የተፈጠረው ግጭት የብዙ ሰው ህይወት አጥፍቶዋል።

ተቃዋሚዎች በአንታናናሪቮ

ተቃዋሚዎች በአንታናናሪቮ

AA