ማይክሮሶፍት በምስራቅ አፍሪቃ | ኢትዮጵያ | DW | 25.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ማይክሮሶፍት በምስራቅ አፍሪቃ

የማይክሮሶፍት ኩባንያ የምስራቅ አፍሪቃ ቢሮ ተጠሪ ስለ ኮምፒዉተር አጠቃቀም እና የተለያዩ የኮምፒዉተር መረሐ ግብሮች ስልጠና ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቁ።

default

ድርጅቱ እንደሚለዉ በምስራቅ እና በደቡባዊ አፍሪቃ የሚታየዉ የኮምፒዉተር ፕሮግራም በቫይረስ የተጠቁ እንዳይሆኑ እና ህዝቡ አንዳንድ ህገ ወጥ የሆኑ የኮምፒዉተር ፕሮግራሞችን ተጠቃሚ በመሆን የቫይረስ ችግር እንዳይደርስበት ግንዛቤ ለመስጠት ያለመ ነዉ ሥልጠናዉ።

ጌታቸዉ ተድላ/አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ተዛማጅ ዘገባዎች