ማይክል ጃክሰን ስንብት | ዓለም | DW | 08.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ማይክል ጃክሰን ስንብት

የማይክል ጃክሰን የመጨረሻ የክብር ስንብት

default

የማይክል ቤተሰቦች

የዕውቁ የፖፕ ሙዚቃ ንጉስ የማይክል ጃክሰን የመጨረሻ የክብር ስንብት ትናንት በሎስ አንጀለስ ከተማ በደማቅ ስነ ስርዓት ተከናውኗል ። በዝግጅቱ ላይ ታዋቂ አርቲስቶች የማይክል ጃክሰን ቤተሰቦችና ወዳጆች እንዲሁም በርካታ አድናቂዎቹ ተገኝተዋል የማይክል ጃክሰን ህይወት ስራዎች ስለተዘከሩበት ስለዚሁ ስነ ስርዓት የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ተከታዩን አጠናቅሯል

አበበ ፈለቀ /ሒሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ