ማውጫ 01 – የመርጃ መጽሀፍ አጠቃቀም: ተከታታይ ክፍል 3 | Deutsch - warum nicht? Teil 3 | DW | 15.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Deutsch - warum nicht? Teil 3

ማውጫ 01 – የመርጃ መጽሀፍ አጠቃቀም: ተከታታይ ክፍል 3

የ 3ኛው ተከታታይ ክፍል እንዴት እንደተቀናበረና እንዴት በጥሩ ሁኔታ መጠቀም እንደሚችሉ እዚህ ላይ መረጃ ያገኛሉ። በተጨማሪም ስለ ጀርመን ታሪክ መግለጫ በተለይም የበርሊን ከተማን፣ የበርሊን ከተማን ካርታ እንዲሁም ፦ ስለ ወራቶች አጠራር ፣

ስለ ከዋክብት አቀማመጥ፣ ከ 100 እስከ 1000 ስላሉት ቁጥሮች፣ ስለ ጀርመን የአመቱ ቁጥሮች መረጃዎች ይሰጣሉ።