ማሊ እና ፀረ ሽብር ጥቃት ትግሏ | አፍሪቃ | DW | 23.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ማሊ እና ፀረ ሽብር ጥቃት ትግሏ

በማሊ መዲና ባማኮ ራድሰን ብሉ በተባለ ሆቴል የአሸባሪ ጥቃት ከደረሰ በኃላ ማሊ አሁንም በአስቸኳይ ሁኔታ ላይ ትገኛለች ። የምዕራብ አፍሪቃ የዶቼ ቬለ ዘጋቢዎች አድርያን ክሪሽና ያን ፊሊፕ ሱልዝ ባለፈዉ አርብ ጥቃት በተጣለበት ሆቴል አካባቢ የአይን እማኞችን አነጋግረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:38

ማሊ

ይልማ ኃይለሚካኤል

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic