ማሊ እና ጊዚያዊ ሁኔታዋ | አፍሪቃ | DW | 09.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ማሊ እና ጊዚያዊ ሁኔታዋ

ከሁለት ሣምንታት በፊት በመፈንቅለ መንግሥት የተወገዱት የማሊ ፕሬዚደንት አማዱ ቱማኒ ቱሬ በይፋ ሥልጣባቸውን መልቀቃቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ለአስታራቂው የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮኖሚ ድርጅት ኤኮዋስ ከላኩ በኋላ የሀገሪቱ ወታደራዊ ገዢዎችም ሥልጣን ለሲቭሉ መስተዳድር ለማስረከብ በትናንቱ ዕለት ተስማሙ።

በሀገሪቱ ሕገ መንግሥታዊ የሲቭል አስተዳደር ከአርባ ቀናት በኋላ በምርጫ እስኪመሰረት ድረስ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ዲዮንኩንዳ ትራዎሬ የሽግግሩን መንግሥት በጊዜያዊ ፕሬዚደንትነት ይመራሉ። በተደረሰው ስምምነት መሠረት ትራውሬ ቃለ መሀላ ፈጽመው አመራሩን ሥራ መጀመር ቢኖርባቸውም፡ የመፈንቅለ መንግሥቱ መሪ ሻምበል አማዱ ሳኖጎ መቼ እንደሚወርዱ ገና በውል አልታወቀም።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 09.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14Zwn
 • ቀን 09.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14Zwn