ማሊ እና የፈረንሣይ ዘመቻ | አፍሪቃ | DW | 14.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ማሊ እና የፈረንሣይ ዘመቻ

የፈረንሣይ ጦር በምዕራባዊ ማሊ ሰሜናዊ አካባቢ የሚንቀሳቀሱትን አክራሪ ሙሥሊም ቡድኖችን ግሥጋሴ መግታቱ ተነገረ። የፈረንሣይ አየር ኃይል ኮና የተባለችውን ሰሜናዊ ማሊ ከተማን ከአል ቓይዳ ጋ ግንኙነት አላቸው

ከሚባሉት አክራሪ ሙሥሊሞች ማስለቀቁም ተሰምቶዋል። የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤ የፈረንሣይ ጦር ኃይል ካለፈው ዓርብ ወዲህ በማሊ ስለጀመረው ዘመቻ የአውሮጳ ህብረት አቋምን እንደሚከተለው ያብራራል።

ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic