ማሊ እና ሰላም የማውረዱ ጥረት | አፍሪቃ | DW | 04.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ማሊ እና ሰላም የማውረዱ ጥረት

የማሊ መንግሥት በሀገሩ ሰሜናዊ ከፊል ከሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ታጣቂ ቡድኖች ጋ ባለፈው እሁድ የተፈራረመው የሰላም ስምምነት ሀገሪቱን ለማረጋጋት እንደሚያስችል ወሳኝ ርምጃ ተቆጠረ። ዋነኛው የቱዋሬግ ዓማፅያን ቡድን፣

የአዛዋድ ነፃነት እንቅስቃሴ፣ በምህፃሩ « ኤም ኤን ኤል ኤ » ግን ስለስምምነቱ ከደጋፊዎቹ ጋር ለመምከር ጊዜ እንደሚያስፈልገው በማስታወቅ በአልጀሪያ ሸምጋይነት ከስምንት ወራት ድርድር በኋላ የተደረሰውን ውል አልፈረመም። « ኤም ኤን ኤል ኤ » የደጋፊዎቹን ስምምነት ካገኘ ውሉ በሚመለከታቸው ወገኖች በይፋ በዚህ በተያዘውአውሮጳዊ መጋቢት ወር ይፈረማል ተብሎ ይጠበቃል።

ካትሪን ማቴይ

ይልማ ኃይለሚካኤል

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic