ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ስለ ዶክተር አቢይ  | የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት | DW | 29.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት

ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ስለ ዶክተር አቢይ 

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት፣ የኦህዴድ ሊቀመንበር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ ኢህአዴግ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሆነው ስለመመረጣቸው የዶይቸ ቬለ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች አስተያየት እንዲሰጡን ጠይቀናቸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:45

አዎንታዊ እና አሉታዊ አመለካከቶችም ተንፀባርቀዋል።

ባጠቃላይ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተጠቃሚዎች የዶክተር አቢይ ምርጫን እንደ ጥሩ የመጀመሪያ ርምጃ ተመልክተውታል። አንዳንዶቹ  ዶክተር አቢይ ለውጥ ለማምጣት ጊዜ ያስፈልጋቸዋል ሲሉ፣ አንዳንዶች ደግሞ የሳቸው መመረጥ የሚያመጣው እንደሌለ ነው የገለጹት። 

ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic