«ሙዳይ» የችግረኞች መርጃ ማህበር | ኢትዮጵያ | DW | 09.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

«ሙዳይ» የችግረኞች መርጃ ማህበር

በአዲስ አበባ በየመንገዱ የሚያድሩ ሕፃናትን፣ ሴቶችን እና አካል ተጎጂ ችግረኞችን ካለፉት 14 ዓመት ወዲህ በመርዳታ ላይ የሚገኘው «ሙዳይ» የበጎ አድራጎት ማህበር እስካሁን ከ1,000 የሚበልጡ ችግረኞችን አቋቁሞዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:00
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:00 ደቂቃ

«ሙዳይ»

ይሁንና፣ አሁን ከ800 የሚበልጡ ሰው በመርዳታ ላይ የሚገኘው ይኸው ማህበር ባንድ በኩል በገንዘብ እጥረት ፣ በሌላ ወገን ደግሞ፣ የሚሰራበት ቦታ በተሸጠበት ድርጊት የተነሳ ትልቅ ችግር አጋጥሞታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic