ሙዚቃ በጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች መርጃ  | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 20.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ሙዚቃ በጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች መርጃ 

በለንደን አንዲት የ17 ዓመት አዳጊ ወጣት ሰላምን የሚዘክር ሙዚቃ በማቀናበር ከተለያዩ የሃይማኖት ተከታዮች ሕጻናት ጋር በመሆን የሙዚቃ ድግስን ብሪታንያ ለንደን ከተማ ላይ አቀረበች። አይሻ ፓኪሳን የተባለችዉ ይህች ትልቅ ራዕይ እንደሰነቀች የተነገረላት አዳጊ ወጣት የጻፈችዉና ያቀናበረችዉ ሙዚቃ «የምን ጦርነት» የሚል ስያሜ ይዞአል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:14

የሙዚቃ ለተፈናቀሉ ዜጎች መርጃ 


በሙዚቃ መድረኩ በለንደን በሚገኙ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተዉጣጡ 70 ተማሪዎችም ተካፍለዉበታል።  በዝግጅቱ ላይ የተገኘችዉ የለንደንዋ ዘጋብያችን ዝርዝር ዘገባ ልካልናለች።


ሃና ደምሴ


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic