ሙባረክ ችሎት ቀረቡ | ዓለም | DW | 03.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ሙባረክ ችሎት ቀረቡ

ድፍን ሰላሣ ዓመት በፈረጠመ ጡንቻ ግብጽን ገዝተዋል፣ ሆስኒ ሙባረክ።

default

ሆስኒ ሙባረክ

አሁን ጊዜ ጀርባውን ሰጥቷቸው በሙስና፥ በስልጣን - መባለግና ግድያ ተከሰዋል። በህመም የደከሙት ሙባራክ ዛሬ በቃሬዛ ከሁለት ወንድ ልጆቻቸው ጋር ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ወንጀለኛ ሆኖ ከተገኙ የሞት ፍርድ ሊተበየንባቸው ይችላል። የዜና ወኪል ዘገባዎችንና የዶቼ ቬለዎቹ ቶማስ ላትቻን እና ሃሰን ዚኒኔድ ያጠናቀሩትን በማሰባሰብ ገመቹ በቀለ ቀጣዩን ዘገባ አቀናብሯል፤

ገመቹ በቀለ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic