ሙስና እና የእስር ዘመቻ | ኢትዮጵያ | DW | 06.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ሙስና እና የእስር ዘመቻ

ኢትዮጵያ መንግስት ካለፈው ሳምንት ወዲህ በሙስና ተጠርጥረዋል ያላቸውን የመንግሥት ኃላፊዎች እና ባለሀብቶችን አስሯል። አሁን ቁጥራቸው 50 ከደረሰው የታሰሩት የመንግሥት ሰራተኞች  መካከል  ብዙ ከፍተኛ የሚባሉ ይገኙባቸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 29:36

ውይይት

የፌደራል እና አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን፣ የገንዘብ እና ኤኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር፣ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮዤ ጽህፈት ቤት እና የስኳር ኮርፖሬሽን  ኃላፊዎች የመታሰር እጣ ገጠማቸው መካከል ይጠቀሳሉ። የዛሬው ውይይት መንግሥት በሀገር ልማት ላይ ትልቅ እንቅፋት ደቅኗል ባለው ሙስና አንጻር ሰሞኑን እየወሰደ ባለው ርምጃ ላይ  ያተኩራል።

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ
 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች