ሙስና በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 11.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሙስና በኢትዮጵያ

ጉዳዩን ያጠኑ ድርጅቶችና ባለሙያዎች እንደሚሉት ግን ኢትዮጵያ ባጭር ጊዜ ዉስጥ ሙስና በተለይ የባለሥልጣናት ሙስና አለቅጥ ከተንሰራፋባቸዉ ሐገራት አንዷ ናት።ዛሬ ደግሞ አዲስ አበባ ዉስጥ በኢትዮጵያ ሥለላዉ ሙስናና ደረጃዉ የተደረገ ጥናት አዲስ አበባ ዉስጥ ይፋ ሆኗል።

Aerial view of Addis Ababa © derejeb #42996737

አዲስ አበባ

በዚሕ ሳምንት አንድ አድማጫችን ከኢትዮጵያ በላኩልን የSMS መልዕክት «ኢትዮጵያ ዉስጥ ሙስና እንደ አንድ የሥራ-መስክ እየተሰራበት ነዉ»፥-በማለት የሙስናን ወይም የንቅዘትን መንሠራፋት ባልተወሳሰበ አማርኛ ገልፀዉት ነበር።በአድማጫችን አስተያየት የማይስማሙ በርግጥ ይኖራሉ። ትራንስፓረንሲ እንተርናሽናልን የመሳሰሉ ጉዳዩን ያጠኑ ድርጅቶችና ባለሙያዎች እንደሚሉት ግን ኢትዮጵያ ባጭር ጊዜ ዉስጥ ሙስና በተለይ የባለሥልጣናት ሙስና አለቅጥ ከተንሰራፋባቸዉ ሐገራት አንዷ ናት።ዛሬ ደግሞ አዲስ አበባ ዉስጥ በኢትዮጵያ ሥለላዉ ሙስናና ደረጃዉ የተደረገ ጥናት አዲስ አበባ ዉስጥ ይፋ ሆኗል።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic