ሙርሲ የተወገዱበት 1ኛ ዓመት | ትኩረት በአፍሪቃ | DW | 05.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ትኩረት በአፍሪቃ

ሙርሲ የተወገዱበት 1ኛ ዓመት

በግብፅ የሙሥሊም ወንድማማችነት ማህበር የቀድሞው ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ ከሥልጣን የተወገዱበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ግዙፍ ተቃውሞ ተካሄደ። የሴቶች ዓለም አቀፍ የምክር ቤት መድረክ አባላት ሴቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚያጋጥማቸው የፀጥታ ችግር አንፃር ጠንካራ ርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አስተላለፈ።

Audios and videos on the topic