መጻኢው የርዋንዳ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ | ኢትዮጵያ | DW | 01.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መጻኢው የርዋንዳ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ

የርዋንዳ ህዝብ እአአ የፊታችን ነሀሴ ዘጠኝ 2010 ዓም አዲስ ፕሬዚደንት ይመርጣል።

default

ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ


በፕሬዚደንታዊው ምርጫ ላይ ከወቅቱ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሄር ፕል ካጋሜ ጎን ሌሎች ሶስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዕጩዎች በተወዳዳሪነት ቀርበዋል። የሀገሪቱ መንግስት በተቃዋሚ ፓርቲዎች እና ሀሳባቸውን በግልጽ በሚሰነዝሩ ላይ ያሳረፈው ጭቆና እና የሚያካሂደው ክትትል ሲታይ የእነዚሁ ዕጩዎች በነጻ የመወዳደር እና የማሸነፍ ዕድል የመነመነ እንደሆን ነው ተንታኞች የሚናገሩት።

Audios and videos on the topic