1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መጠናከር የሚሻ የህክምና ዘርፍ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26 2006

በዓለም ላይ 80 በመቶዉ የሚሆነዉ የማህፀን በር ካንሰር ተጠቂ የሚገኘዉ አዳጊ ሃገራት ዉስጥ መሆኑን ጥናቶች ያመለክታሉ። ለዚህ ዋና ምክንያቱም ችግሩ ስር ሳይሰድ ለማወቅ የሚያስችለዉ ት ምርመራ በወቅቱ ስለማይደረግ መሆኑን እዚህ ጀርመን ሃይሊገንሽታት በተካሄደዉ የፅንስና ማህፀን ህክምና ባለሙያዎች ጉባኤ ላይ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/1ACJG
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ