መገናኛ ብዙሃን በሶማሊያ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 03.03.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

መገናኛ ብዙሃን በሶማሊያ

ጠንከር ባለ መልኩ የታጠቁ የሶማሊያ መንግስት ኃይሎች በመቃዲሾ የሚገኙ ሶስት የግል ራዲዮ ጣቢያዎችን በትናንትዉ ዕለት በመዉረር ስርጭታቸዉን እንዲያቆሙ አስገድደዋል።

ጫና የበዛበት ድምፅ..........

ጫና የበዛበት ድምፅ..........


ራዲዮ ሲምባ፤ ሆርን አፍሪክና ራዲዮ ሸበሌ በተሰኙት ሶስቱ የሶማሊያ የአገር ዉስጥ ራዲዮዎች የገቡት መሳሪያ አንጋቢ ኃይሎች አንዳንድ ንብረቶችን በመሰባበር፤ ሙያዊ መሳሪያዎችን ከቀሙ በኋላ ያለምንም ማብራሪያ ስፍራዉን ለቀዉ ሄደዋል።