መጀንገርና ደኑ | ጤና እና አካባቢ | DW | 27.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

መጀንገርና ደኑ

ማኅበረሰቡ የሚጠጋበት ደን ግን የመናመን ብሎም የመመንጠር ስጋት አንዣቦበታል።

...ደን መመንጠር ...ሆኗል

...ደን መመንጠር ...ሆኗል

ሌላዉ ቀርቶ ስለደን መመንጠርና መመናመን ሲነገር የመኖሪያቸዉ አካባቢያቸዉ ስለተናጋ በተለያዩ ጊዜያት ከምድረ ኢትዮጵያ ወደጎረቤት አገራት ለመሰደድ ስለተገደዱ እንስሳት ይሰማል። ይህ የመጀንገር ደን በዉስጡ የብዝሃ ህይወት ስብጥር እንዳለዉ ሰምተናል ለመሆኑ ትላልቅ እንስሳት የዚያ ደን አካል ይሆኑ ይሆን?