መድረክ ወደ ግንባር መሸጋገሩ | ኢትዮጵያ | DW | 02.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መድረክ ወደ ግንባር መሸጋገሩ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከስድስት ፓርቲዎች ቅንጅት ወደ ግንባርነት መቀየሩን ባለፈው ቅዳሜ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ አሳውቋል ። በዚሁ ጉባኤ ላይ የአመራር ለውጥም ተደርጓል ።

default

አዲሱ ግንባር አንድ ወጥ አመራር እንደሚኖረው የግንባሩ ሊቀ መንበር ኢንጅነር ግዛቸው ተፈራ ለዶይቼቬለ ተናግረዋል ። ጌታቸው ተድላ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮሪስ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ