መድረክ ፣ ከገዥው ፓርቲ ጋር ለመደራደሪያ ያነሳቸው ነጥቦች፣ | ኢትዮጵያ | DW | 08.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መድረክ ፣ ከገዥው ፓርቲ ጋር ለመደራደሪያ ያነሳቸው ነጥቦች፣

የ 8 ፓርቲዎችና የ 2 ግለሰቦች ጥምር የሆነው መድረክ፣ ለዴሞክራሲያዊ ምክክር በኢትዮጵያ (በምህጻሩ መድረክ)በ 2002 ዓ ም፣ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው ምርጫ፣ በገዥው ፓርቲና በተቃዋሚዎች መካከል ከተጀመረው ድርድር ራሱን በሳምንቱ መጨረሻ ላይ አግልሏል።

default

እምብዛም ሰፊ ምርት የማያስገኘው የኢትዮጵያ ጥንታዊ የመሬት አስተራረስ ዘዴ፣

መድረኩ፣ ከድርድሩ ራሱን ያገለለው በምርጫ ወቅት፣ ፓርቲዎች፣ ሊከተሉት ከሚገባው ሥነ-ምግባር ና አካሄድ በተጨማሪ ፣ ከገዥው ፓርቲ ጋር ጎን ለጎን ሊደራደርባቸው የሚፈልጋቸው ጉዳዮች አብረው መካሄድ እንዳለባቸው በማስታወቁ ነው። መድረክ ከዚህም ሌላ፣ በተናጠል ከገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር መደራደር እንደሚፈልግ አስታውቋል። ታደሰ እንግዳው ዝርዝር ዘገባ አለው።

ተክሌ የኋላ/ሒሩት መለሰ