መድረክ አዲስ አመራር መረጠ  | ኢትዮጵያ | DW | 17.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

መድረክ አዲስ አመራር መረጠ 

መድረክ ባለፈው ቅዳሜ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ከመረጣቸው መካከል አዲስ ፕሬዝዳንት ዋና ፀሀፊ እና ምክትል ዋና ፀሀፊ ይገኙበታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:38

መድረክ ዶክተር ሚሊዮን ቱማቶን ለፕሬዝደንት መርጧል፤

የተለያዩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚያስተባብረው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በአጭሩ (መድረክ) አዲስ የአመራር አባላትን መርጧል። መድረክ ባለፈው ቅዳሜ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ከመረጣቸው መካከል አዲስ ፕሬዝዳንት ዋና ፀሀፊ እና ምክትል ዋና ፀሀፊ ይገኙበታል። ጉባኤውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ አለው። 
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ 

Audios and videos on the topic