መድረክ አደረጃጀቱን ወደ ግንባር ማሸጋገሩ | ኢትዮጵያ | DW | 13.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መድረክ አደረጃጀቱን ወደ ግንባር ማሸጋገሩ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አደረጃጀቱን ከቅንጅት ወደ ግንባር ማሸጋገሩን ዛሬ ይፋ አደረገ።

default

የመድረክ አመራር ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ

መድረክ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ፅሕፈት ቤቱ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡ ራሱን ወደ ግንባር ለማሸጋገር ሲያካሂደው የቆየው የረጅም ጊዜ ውይይት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን አስታውቋል። ከሀምሳ ዓመት የሀገሪቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ታሪክ የተገኘው ተሞክሮ እንዳሳየው፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ድል መጎናፀፍ የሚቻለው በተደራጁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ትብብር ብቻ መሆኑን መድረክ በመግለጫው አስረድቶዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic