መኪና አልባ ቀናት በአዲስ አበባ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 15.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መኪና አልባ ቀናት በአዲስ አበባ

በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ በወር 6 ቀናት ከተማዋን ከተሽከርካሪ ነፃ ማድረግ ፤የዓየር ንብረት ብክለት ለመከላከልና ተሽከርካሪ ያልሆኑ ሌሎች የመጓጓዣ አገልግሎቶችን ለማበረታታት በመንግስት የተቀረፀ መርሃ ግብር ነዉ።