መኢአድ በወቅታዊ ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 21.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መኢአድ በወቅታዊ ጉዳይ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምኅፃሩ መኢአድ አባላቶቹን ሰብስቦ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አወያየ። በሀገሪቱ በተፈጠረው ግጭት ሕይወታቸውን ላጡትም የሻማ ማብራት ስርዐት አኪያሂዷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:12

መኢአድ በወቅታዊ ጉዳይ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድትጅት በምኅፃሩ መኢአድ አባላቶቹን ሰብስቦ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አወያየ። በሀገሪቱ በተፈጠረው ግጭት ሕይወታቸውን ላጡትም የሻማ ማብራት ስርዐት አኪያሂዷል። በኢትዮ ሱዳን ድንበር ጉዳይም ተወያይቷል። መኢአድ ወደፊት እወስዳቸዋለሁ ያላቸውን አቋሞቹንም መወሰኑ ተገልጧል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic