መኢአድ ስለሙስና እና ወቅታዊ ጉዳይ ማወያየቱ | ኢትዮጵያ | DW | 05.01.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መኢአድ ስለሙስና እና ወቅታዊ ጉዳይ ማወያየቱ

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ በምህፃሩ መኢአድ በየክልሉ የሚገኙ ተጠሪዎቹን በመሰብሰብ በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ እና በተንሰራፋዉ የሙስና ጉዳይ ገለፃ አደረገ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:24 ደቂቃ

ሙስና እና ወቅታዊ ጉዳይ

መኢአድ ባካሄደዉ መድረክም የፓርቲዉ አባላት ሙስና የሚለዉን ቃል ምንነት እንዲረዱትም ባለሙያ ጋብዞ ገለፃ ማድረጋቸዉን ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። ከተሰብሳቢዎቹ መካከል ከጎጃም እንደመጡ የገለፁ ሁለት ሰዎች በአካባቢያቸዉ አለ ስላሉት ችግር ለዘጋቢያችን ገልጸዋል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic