መንፈሰ ጠንካራው ኃይልሽ ገብረ ሥላሴ  | ወጣቶች | DW | 15.02.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ወጣቶች

 መንፈሰ ጠንካራው ኃይልሽ ገብረ ሥላሴ 

ሁለት እጆች የሉትም። ሌላው አካሉም የተሟላ አይደለም። ምናልባት መንፈሡ እና ዐዕምሮው ግን ጠንካራ ነው፤ ኃይልሽ ገብረ ሥላሴ ። በአሁኑ ጊዜ ከራሱ አልፎ ለበርካቶች የስራ እድል የፈጠረበት መቀሌ የሚገኝ የአንድ ብረት ብረት ድርጅት ባለቤት ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:42

ኃይልሽ ገብረ ሥላሴ

ወጣት ነው ተፈጥሮ ግን ጨክናበታለች። ሁለት እጆች የሉትም። ሌላው አካሉም የተሟላ አይደለም። ምናልባት መንፈሡ እና ዐዕምሮው ግን ጠንካራ ነው፤ ኃይልሽ ገብረ ሥላሴ ። በአሁኑ ጊዜ ከራሱ አልፎ ለበርካቶች የስራ እድል የፈጠረበት መቀሌ የሚገኝ የአንድ ብረት ብረት ድርጅት ባለቤት ነው። ኃይልሽ አስተሳሰብ እንጂ የአካል ጉዳት ለስራ እንቅፋት አይደለም ይላል።

ኃይልሽ ገብረ ሥላሴ የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን እንግዳ አድርገነዋል። 


ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ


ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ
 

Audios and videos on the topic