መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣንናትን ጨምሮ 13 ሰዎችን ያዘ | ኢትዮጵያ | DW | 11.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣንናትን ጨምሮ 13 ሰዎችን ያዘ

የፌዴራሉ የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን የገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታን እንዲሁም፣ምክትል ዳይሬክተሩን አቶ ገብረዋህድ ወልደ ጊዮርጊስን ጨምሮ

13 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገለፀ እዚህ እስቱድዮ ከመግባቴ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት፤ የአዲስ አበባዉን ወኪላችንን ዮሃን ገ/እግዚአብሄርን በስልክ አግኝተነዉ ነበር።

ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ

መስፍን መኮንን

Audios and videos on the topic