መንግስት ለኤርትራዉያን ንብረት ሊመልስ መዘጋጀቱ | ኢትዮጵያ | DW | 27.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መንግስት ለኤርትራዉያን ንብረት ሊመልስ መዘጋጀቱ

የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራዉያንን የኢትዮ ኤርትራዉን ጦርነት ተከትሎ ማስወጣቱ ይታወሳል።

default

መንግስት እነዚህ ኤርትራዉያን የተወረሰባቸዉን ሃብትና ንብረት እንዲመለስላቸዉ፤ እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊም በኢትዮጵያ ዉስጥ በማንኛዉም ዘርፍ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ ተግባር እንዲሰማሩ የሚፈቅድ አዋጅም በሚኒስትሮች ምክር ቤት አፅድቋል።

ታደሰ እንግዳዉ/ ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች