መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተመልካቹ ረቂቅ ሕግ | ኢትዮጵያ | DW | 26.05.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተመልካቹ ረቂቅ ሕግ

የኢትዮጵያ መንግስት በሀገር በቀልና በውጭ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ላይ ሰፊ ገደብ ለማሳረፍ አቀደ። የጀርመን የልማት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ፖለቲካዊ ኅብረት ሊቀ መንበር ዶክተር ክላውዲያ ቫርኒንግ ይኸው ረቂቅ ሕግ በኢትዮጵያ በሚንቀሳቀሱት አባል ድርጅቶቹ ስራ ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳርፍበት መስጋታቸውን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

የጀርመናውያንና የኢትዮጵያውያን ትብብር

የጀርመናውያንና የኢትዮጵያውያን ትብብር