1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራት ተመልካቹ ረቂቅ ህግ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 23 2001

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራትን ለመመዝገብና ለማስተዳደር የወጣው ረቂቅ ህግ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።

https://p.dw.com/p/G7m4
ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ
ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊምስል AP

ጠቅላይ ሚንስትሩ፡ የሲቪክ ማህበራት ተወካዮችና የተለያዩ ወገኖች በረቂቁ ህግ ላይ ለረጅም ጊዜ ውይይት ቢያደርጉበትም፡ በረቂቁ እንዲካተቱ የቀረቡ ማሻሻያዎች፡ ገንቢ ሀሳቦችና ለውጦች አሁንም አልተካተቱም ሲሉ የተቃውሞ ፓርቲዎች ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል። ታደሰ እንግዳው