መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው፣ | ኢትዮጵያ | DW | 12.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው፣

የኢትዮጵያ መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ዛሬ የሰላም ስምምነት ተፈራርሟል፣

የኢትዮጵያ መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው፣

ዛሬ በሸራተን ሆቴል በተፈረመው ስምምነት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በጦር ወንጀለኛነት እንዲሁም በአሸባሪነት ሲፈልጉ ለነበሩ የ ኦብነግ አባልነት ሙሉ በሙሉ ምህረት አድርጓል። ወደ ሰላማዊ ኑሮ ተመልሰው ህይወታቸውን እንዲመሩም፣ ገንዘብ መድቦ የተቻለውን ጥረት ሁሉ ያደርጋል ተብሏል።

ታደሰ እንግዳው--

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ