መተሐራ ዉስጥ የተፈፀመዉ ግድያና ቅሬታ | ኢትዮጵያ | DW | 30.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መተሐራ ዉስጥ የተፈፀመዉ ግድያና ቅሬታ

ተከታዩ ዘገባ በSMS በደረሰን ጥቆማ ላይ የተመሠረተ ነዉ።ትናንት ከኢትዮጵያ የደረሰን አስተያየት ምሥራቅ ሸዋ መተሐራ ከተማ የሚኖሩ የአርባ ብሔረሠብ ተወላጆች በተከታታይ እየተገሉ ነዉ የሚል ይዘት የነበረዉ ነዉ።

default

መልዕክቱ እስካለፈዉ ሳምንት ድረስ ስድስት ሰዎች ጠመንጃ በታጠጉ ሐይሎች መገደላቸዉን ይጠቁማል።መልዕክቱን መሠረት በማድረግ ሸዋዬ ለገሠና ነጋሽ መሐመድ የተለያዩ ወገኖችን አነጋግረዉ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅረዋል።

ሸዋዬ ለገሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic