መቐለ እና ኢፍትሓዊው የቤት መስሪያ ቦታ ክፍፍል | ኢትዮጵያ | DW | 23.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

መቐለ እና ኢፍትሓዊው የቤት መስሪያ ቦታ ክፍፍል

ግንባታ በመቐለ ከተማ ካለፉት አስር ዓመታት ወዲህ የተከሰተው የቤት መስሪያ ቦታ እጦት በብዙዎች ዘንድ ብርቱ ቁጣ ቀሰቀሰ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:00

የቤት መስሪያ ቦታ እጦት በመቐለ

ከ550 የሚበልጡ ማህበራት በመንግሥት ተደራጅተው ለገበሬዎች የሚከፈል ካሳ ጭምርካለ ወለድ በዝግ የባንክ ሂሳብ ውስጥ አስቀምጠው በመጠባበቅ ላይ ባሉበት ባሁኑ ጊዜ ለነሱ የሚገባው መሬት ለዲያስፖራው በመሰጠቱ  ቅሬታቸውን ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic