መሰደድ የተገደዱት የግሉ ፕሬስ ጋዜጠኞች | ኢትዮጵያ | DW | 29.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መሰደድ የተገደዱት የግሉ ፕሬስ ጋዜጠኞች

በጸጥታ ኃይላት ክትትልና በደረሰባቸው እስራት፡ እንዲሁም፡ የብዙ ዓመታት እስራት ሊያስፈርድባቸው በሚችል ክስ ሰበብ ሁለት የሳምንታዊ ጋዜጦች «ዳግም ወንጭፍ» እና አንድ የ «ሰይፈ ነበልባል» ጋዜጦች ዋና እና ምክትል አዘጋጂዎች ሀገር ለቀው ወደ ኬንያ ከመሰደድ በስተቀር ሌላ አማራጭ እንዳልነበራቸው ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።

የፕሬስ ነጻነት ጭቆና ምልክት

የፕሬስ ነጻነት ጭቆና ምልክት