መሰል የዓለም የገንዘብ ድርጅት ለአውሮፓ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

መሰል የዓለም የገንዘብ ድርጅት ለአውሮፓ

በጋራው ገንዘብ በዩሮ የሚገበያዩ ሀገራት በግሪክ የገንዘብ ቀውስ መንስኤ እንደ የዓለም ገንዘብ ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር IMF መሰል ድርጅት እንዲያቋቁሙ የቀረበውን ሀሳብ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እንደሚደግፈው አስታውቋል ።

default

በጀርመን የገንዘብ ሚኒስትር ቮልፍጋንግ ሾይብለ የቀረበው የዚህ ድርጅት ምስረታ ሀሳብ በዮሮ ቀጣና አባል ሀገራት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለማወቅና ወደፊት ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን ለመከላከል ይረዳል ተብሎ ታምኖበታል ። ከብራሰልስ Hasselbach,Christoph የዘገበወን ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ