ሕፃናት ወታደሮችና የፓሪሱ ጉባዔ | ዓለም | DW | 05.02.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ሕፃናት ወታደሮችና የፓሪሱ ጉባዔ

ወደ ሀምሳ ከሚጠጉ ሀገሮች የተውጣጡ ልዑካን የተሳተፉበትን ስለሕፃናት ወታደሮች የሚመክረውን የዛሬውን የፓሪስ ጉባዔ መንሥዔ በማድረግ አርያም ተክሌ በቦን የሚገኘውን የጦር መሣሪያ እየተለወጠ ለልማቱ ተግባር እንዲውል የሚጥረው ተቋም ባልደረባ ዶክተር የሚሻየል አሽከናዚ አስተያየትን ስለሕፃናቱ ወታደሮች ችግር አነጋግራቸዋለች።

ሕፃናት ወታደሮች በኮንጎ

ሕፃናት ወታደሮች በኮንጎ