ሕጻናት ገዳይ በሽታዎች | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 09.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ሕጻናት ገዳይ በሽታዎች

ተቅማጥና የሳንባ ምች አፍሪቃ እና እስያ ዉስጥ የብዙ ሕፃናትን ህይወት የሚቀጥፉ በሽታዎች በመሆናቸዉ ይታወቃሉ። የአምስት ዓመት የልደት በዓላቸዉን ሳያከብሩ የሚቀጠፉት ሕፃናትን ለመታደግ የተለያዩ ጥረቶች በመንግስታትና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ይከናወናሉ። በዚህ ረገድ ከፍተኛ ሥራ ሊሠራባቸዉ ከሚገባ አካባቢዎች ኢትዮጵያ አንዷ ናት።

Audios and videos on the topic