ሕይወት ያጠፋዉ የባሌ ደን እሳት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 17.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ሕይወት ያጠፋዉ የባሌ ደን እሳት

በበጋ ወራት በተለያዩ አካባቢዎች የእሳት ቃጠሎ እየተነሳ ጉዳት ማድረሱ ይደጋገማል። በንብረትና በተፈጥሮ ሀብት ላይም ቀላል የማይባል ችግር ሲያስከትል ይሰተዋላል። ሰሞኑን በኢትዮጵያ የባሌ ተራሮች አካባቢ የተከሰተዉ የእሳት አደጋ ግን ለአካባቢ ተፈጥሮ የምትቆረቆር ነፍስንም አልማረም።

Audios and videos on the topic