ሔልሙት ኮል፤ የስልጣን ታሪክ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 30.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ሔልሙት ኮል፤ የስልጣን ታሪክ

በጎርጎረሳዊዉ 1989 ዓ.ም የኮል የፖለቲካ ሕይወት ወደ ማብቅያዉ እያዘነበለ ነበር። ይህ በእንዲህ እንዳለ በሌላ አቅጣጫ ታሪካዊ ንፋስ ነፈሰ። ሔልሙት ኮልም ይህን ታሪካዊ ክስተት ተቆናጠዉ ያዙ። ከዝያም ለ 6ኛዉ የጀርመን መራሄ መንግሥት ሔልሙት ኮል የጀርመንና የአዉሮጳ ፖለቲካ ቅርስ ሆኖ ቆመ።