ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ከሰነድ አጠባበቅ መግለጫችን ማግኘት ይችላሉ።
üሰላም በአንድ ወገን ስለተፈለገም አይመጣም፤ድርድር "የሚባለውቋንቋ ሰው ከመገበሩ በፊት ቢሆን ያስማማን ነበር፤ አሁን ግን ከቁጥር በላይ የሚሆን ጀግና ሰውተናል።እነዚህን ጀግኖች እንደ ንግድ ኪሳራ አናስባቸውም፤ ለደማቸው ተጠያቂ የሆነ አካል መገኘት አለበት።»
ከኦሮሞ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ታዋቂ የሚባሉት ያልተካፈሉበት የዚህ ምርጫ አሳታፊነት እያጠያየቀ ነው። በትግራይ ምርጫ ባለመካሄዱ የአዲሱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዋቀቀር ምን ሊሆን እንደሚችልም ማነጋገሩ አልቀረም።«የስድስተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ሂደትና የኢትዮጵያ ቀጣዩ ጉዞ »የዛሬው እንወያይ የሚያተኩርባቸው ጉዳዮች ናቸው።
ለሰኞው ምርጫ ሽር ጉድ በምትለው ኢትዮጵያ ከአርባ አምስቱ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ የትምህር ተቋማት በየአመቱ የሚመረቁ በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ሥራ ማግኘት ይፈትናቸዋል። የምሩቃኑ ቁጥር እየጨመረ የኢትዮጵያም ኤኮኖሚ ለወጣቶቹ ፍላጎት ምላሽ መስጠት እየቸገረው ሲሔድ ቢታይም መፍትሔ አልተገኘም።
ማስጠንቀቂያ፣አፀፋዉ ዉዝግብ፣ መወቃቀሱ፣ ሁለቱን ወገኖች ለማግባባት የተሞከረዉ ሽምግልናም እስካሁን ያመጣዉ አግባቢ ዉጤት የለም።የትግራይ ክልል ምርጫም የፊታችን ሮብ ሊደረግ ዝግጅቱ ተገባድዷል።እንደሰማነዉ ምርጫዉ ለትግራይ ክልላዊ ምክር ቤት ብቻ እንጂ ለወረዳና ለፌደራሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚደረግ አይደለም