ልዩነት ያላጣው «መኢአድ» እና የፍርድ ቤት ውሎው | ኢትዮጵያ | DW | 07.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ልዩነት ያላጣው «መኢአድ» እና የፍርድ ቤት ውሎው

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 11ኛ ችሎት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ በምህፃሩ «መ ኢ አ ድ» ማዕከላይ ምክር ቤት አባል፣ አቶ ይርዳው ሽፈራው በምርጫ ቦርድ እና በቀድሞው የድርጅቱ መሪ ፣ በአቶ አበባው መሐሪ ላይ የመሰረቱትን ክስ ሲያደምጥ ዋለ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:47

«መ ኢ አ ድ»

ከፍተኛው ፍርድ ቤት የተሻሻለውን የፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ 573/2000ን መሰረት ባደረገው አቶ ይርዳው በመሰረቱት ክስ ላይ የቀረቡለትን ማስረጃዎች መርምሮ ብይን ለመስጠት ለፊታችን ሰኔ 22፣ 2008 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic