ልዑል ዊሊያምና ኬት ተጋቡ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ልዑል ዊሊያምና ኬት ተጋቡ

ለንደን ተሞሽራ ዋለች። የእንግሊዙ ልዑል ዊሊያም ቻርልስ በደመቀና ልዩ በሆነ ስነስርዓት የረጅም ጊዜ ጓደኛው የነበረችውን ኬት ሚድሌተንን አግብቷል።

default

የልዕልት ዲያና የመጀመሪያ ልጅ የሆነው ልዑል ዊሊያም ለዕጮኛው ዛሬ ያጠለቀላት ቀለበት የእናቱን እንደሆነ ተዘግቧል። ዛሬ የተካሄደው የልዑል ቻርልስና የኬት ሚድሌተን የጋብቻ ስነስርዓት በቀጥታ ቴሌቪዥን ለመላው ዓለም የተላለፈ ሲሆን እንግሊዛውያን አደባባይ በመውጣት የልዑላቸውን ጋብቻ አድምቀውታል። ተክሌ የኋላ ለንደን ወዳለው ዘጋቢያችን ድልነሳው ጌታነህ ጋ ደውሎ የዛሬው ጋብቻ እንዴት ነበር ሲል ጠይቆታል።

ድልነሳው ጌታነህ

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ