«ልዑል አለማየሁ» ሙዚቃዊ ተዉኔት | የባህል መድረክ | DW | 04.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

«ልዑል አለማየሁ» ሙዚቃዊ ተዉኔት

የአዲስ አበባ የትያትር ጥበባት ተማሪዎች «ልዑል አለማየሁ» በሚል ርዕስ አዲሱን 2007 ዓመት አስታከዉ በብሔራዊ ትያትር ሙዚቃዊ ተዉኔት ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ይገኛሉ። ታሪካቸዉ እጅግም ብዙ እንዳልተፃፈበት እና ትያትርም ሆነ ሙዚቃ እንዳልተሰራለት ስለተነገረዉ ስለ አፄ ቴዎድሮስ ልጅ ስለ ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ፤

Audios and videos on the topic