ሊቢያ እና የአፍሪቃ መሪዎች | ኢትዮጵያ | DW | 26.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሊቢያ እና የአፍሪቃ መሪዎች

በሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የጋራ አቋም ለመያዝ የተቸገሩት የአፍሪቃ ኅብረት አባል አገራት መሪዎች፤

default

ጄኮብ ዙማ፤ በአፍሪቃ ኅብረት ፣ የሊቢያ ጉዳይ ሊቀ-መንበር፣

ከብዙ አወዛጋቢና አስቸጋሪ ልዩነቶቻቸዉ በኋላ ዛሬ ያደረጉት ስብሰባም በልዩነትና ዉጥረት የተሞላ እንደነበር ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። ሆኖም ከጥቂት ጊዜያት ቀደም ብለዉ በስብሰባዉ የተካፈሉ ከፍተኛ የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት ኅብረቱ ለሊቢያ የአማፅያን የሽሽግር ምክር ቤት እዉቅና ሰጥቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic